ውድ የሙያ ማህበራችን አባላት
የወንድማችን ዶ/ር እሸቱ ግርማ የቀብር ሥነ ሥርዓት የሚፈጸመው በዕለተ ሐሙስ (ህዳር 25/2018 ዓ.ም) ከቀኑ 6:00 ሰዓት ላይ በለቡ ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን (ጀርመን – አርሴማ ቤተክርስቲያን ጎን) እንደሆነ እየገለጽን ለመላ ቤተሠቦቻቸው፣ የስራ ባልደረቦቻቸው፣ ጓደኞቻቸው እና የማህበራችን አባላት መፅናናትን እንመኛለን።
እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን።